//የቤተሰብ መገናኘት// "አባቴ እንደ ልጅ ሳላቅፍህ ሳልስምህ ምነው ብትጠብቀኝ..."//የቅዳሜን ከሰአት//

408,886
0
Published 2024-04-27
አባቷን ለረጅም ጊዜ ስትፈልግ የነበረችው መርሃዊት የአባቷን ቤተሰቦች በአዳማ ከተማ ማግኘቷን እና አባቷን በሂወት ባታገኘውም የአባቱዋን ቤተሰቦች ማግኘቷ ደስተኛ እንደረጋት መግለጿ፡፡

Follow Merawit's heartfelt journey to reconnect with her father's family in Adama City. Despite never meeting her father, she finds joy in discovering her roots and embracing her extended family. Watch this touching tale of hope and perseverance unfold.

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV – Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8bGnLENcRUL&_r=1
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv/

All Comments (21)
  • @LuluWelo
    የአረብ ሀገር ሤት ያልተኑገረላት ጀግናናት የሚል ብቻ ላይክ
  • የልጅቱ እናት በጣም መልካም ሴት ነች ልጇ ጭንቅላት ላይ ስለአባቷ ጥሩ ነገር ነው የቀረፀችው እንጂ ልጅቱ እማ የትብአውቃው ይሄ ለሁሉም እናቶ ትምርት ነው
  • እኔማ በህይወት እምታገኘው መስሎኝ ነበር እናም ሳይሆን ሲቀር አለቀስኩ 😭 አልቻልኩም ማነው እንደኔ ያለቀሰ ?በላይክ
  • @abrhetkiros2274
    ይሄን ፍቅር የ ሆነ ህዝብ እኮ ነው የሚያባሉት እኛ እንዋደድ love eritrean Ethiopian all off the world one love
  • @DamatMedia2
    መንገድ ላይ ያለው አጠያይቃቸው በጣም ነውር ነው። በህይወት ያለ ነበር የሚመስለው። የስነ ልቦና ዝግጅት ማድረግ ነበረባት ።ለምን ይህንን አይነት አጠያይቅ እንደፈልጋችውት አልገባኝም። ይህ አይነት አካሂድ መስተካከል አለበት። ሌላው የፍቅርን ሃያልነት አይቻለው። አባቷ አንዴ አግብቻለው ብለው ሳያገቡ እናቷን በአዕምሯቸው እያሰቡ በናፍቆት ሆነው አለፉ። እናት ለልጇ ያስተማረቻት የአባት የፍቅር ሰው መሆን፣ ደግነት ነው። የጦርነት ነገር ሆኖ በፍቅር የነበሩትን ቤተሰብ ለያየ ። የድሮ ባለቤታቸው የልጃቸው አባት ሞት ሲሰሙ ያሰሙት የሲቃ ድምጽ ምን ያህል ፍቅር እንደነበራቸው ይገልጻል። መራዊት ከቀሪ ቤተሰቦችሽ ጋር የደስታ ጊዜ ይሁንልሽ። ባጣሽው አባትሽ ሳይሆን በአገኘሻቸው ዘመዶችሽ ተጽናኚ።
  • @sabelay4348
    ፀጊ እና ዮኒ የዚህችነፈ ልጅ አባት ሁኔታ ቀድማችሁ እንደምታውቁ እርግጠኛ ነኝ። የልጅቷ አባት በሕይወት አለመኖሩን እያወቃችሁ ለልጅቷ ይህን ያህል አዎንታዊ ተስፋ መስጠት በልጅቷ እና በዘመዶቿ ስሜት መጫወት ነው።
  • @saronabu5315
    አባትየውን አሰብኩት ሲከፋው ነው የኖረው ልጁን እና ፍቅሩን ፍለጋ በጣም ነው የሚያሳዝነው የኔ አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ መንግስተሰማያትን ትውረስ አሜን 3
  • @hannadubai2030
    የጎደሩ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እናቱን አገኝቶ እንድናየው ያብቃን ፀሎቴ ነው ልቤን ነው ነካው😢❤
  • @user-ry5zk8ru1t
    እናቷ ልትመሰገን ይገባል መልካም ነገር እየነገረች ነው ያሳደገቻት
  • @dagiw6094
    አባቷ እኔ እንኳን ሳላቀው የሱ ጥሩነት እዲታየኝ አድርግዋል ። ነብሱን ይማረው እና ከዚህ የተማርኩት ወላጆች ለልጆቻቹ ጥሩ ነገር መዝራት አለባቹ ስላባትም ስለእናትም።
  • ኡፍፍፍፍ እኔ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭 ሁሉም ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ 🙏 ቆሻሻ ፖለቲካ እና ጦርነትን ያጥፋልን ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ መሀል ሁሌ ሰላም ለሁለቱ ህዝብ
  • @marda-times
    ልጁቱዋ በጣም አስተዋይና ለባም ጠንካራ ትመስላለች የሆነ ሆኖ ቤተሰብ እንኳን አገኘች❤❤
  • @user-gb9pm5tm1j
    ክርስቶስን እናትየዋን አለማድነቅ አይቻልም ስለአባትየው እንዴት እንደነገረቻት እና አሁንም ከልጅቱ በላይ ስታዝን ገረመኝ ❤ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እንኳንም እንዲህ ጽኑ እና መልካም ለሆነው አባትሽ ተወለድሽለት ኖርሽለት ለስሙ ማስጠሪያ በርች
  • @user-pj8so6gy2s
    ጥሩ እናት ናቸው ,ሰላባትዋ መልካም ነገር እየነገርች ነው ያሳደገቻት ።
  • @hawime1263
    ይድረስ ለebs ቅዳሜን ከሰዓት:- ይሄ ድራማ አይደለም!! በህይወት የሌለን ሰው በህይወት እንዳለ አድርጎ ተስፋ መስጠት የባለታሪኮችን ቅስም መስበር ነው። እባካቹ ቅዳሜን ከሰዓት አስተካከሉ። መሮዶ እና የምስራች የራሱ የሆነ የማሳወቂያ ስርዓት አለው!
  • ደስም ብሎኛል በመገናኘታቸው ሆኖም ልክ በሕይወት እንዳሉ አስመስላችሁ ያቀረባችሁበት መንገድ ከመነሻው መርሃዊ እንደምታገኛቸው ነበር የጓጓችው ሁሉ ቤተሰብ ተሰብስቦ አባቷን በመሃከላቸው ያለማግኘትዋ ድርብ ሃዘን ነው ያደረገባት
  • @user-rs9ky3tg8c
    እኔ የሚገርመኝ የኤርትራም ህዝብ የኢትዮጵያም ህዝብ በፍቅር ነው የሚዋደዱት ፖለቲከኛው ነው እንጂ ችግር ፈጣሪው። ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያም ለኤርትራም ህዝብ ይሁን።❤❤❤
  • @DagnewShumye
    ውይይይይይይ የኔ ቆንጆ እንዳንች ያለ አባቱን ወዳድ ልጅ ይህንን መርዶ መስማትሽ ሁላችንንም አስለቅሶናል ብርታቱን ይስጥሽ
  • @user-lp5mn5ri1i
    ማነው እደኔ በለቅሶ ተዘጋጆቶ የሚጠብቅ 😢
  • @zuzuumususu
    ከልቤ አልጠፋልኝ ያለው የጎደሬውልጅ እህህ ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ😢😢😢😢😢