MK TV || የወጣቶች ገጽ || ፈተናው ይበልጥ አጠነከረን

138,845
0
Published 2023-04-25

All Comments (21)
  • @mahelet21
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በ ውጪ ሀገራት ሆነው ሀይማኖታቸውን ባህላቸውን ጠብቀው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ክብር ይገባቸዋል 🙏❤
  • የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ልጅ ናት እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
  • ከልጅቷ ይልቅ ቤተሰብ መታደላቸው። ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥሽ!!
  • እኔም እንደዚች ጠንካራ ወጣት መሆን እፈልጋለሁ ። ውበቷን ለሀጢአት ያልተጠቀመችበት በወጣትነትህ ዘመን ፈጣሪህን አስብ ማለት ይህ ነው ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በወጣትነቱ መንፈሳዊ ሲሆን ሲታይ" መነኩሴ " እያሉ ያሸማቅቁታል ፣ ከእግዚአብሔር እቅፍ ያወጡታል ። አንቺን የመሰለ ቆንጆ መንፈሳዊ ሆነሽ በማየት እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ። የሰይጣን ዐይን ይቃጠል ! የወሬኞች ምላስ ይተሳሰር !
  • @egziharya4826
    በውጭው አለም በተለይ አሜሪካ ራሳቸውንም ልጆቻቸውንም በእግዚአብሔር ቃል ጠብቀው ፈተናውን ታግለው ያለፉ ። ከሲኦል በፈተና ፀንቶ መውጣት ይመስለኛል ሳስበው
  • አ ቤ ት እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ! በባእድ ሀገር (ያውም በዚህ ዘመን) እንዲህ ባለ ስርአትና ስነምግባር የምታሳድጉ ወላጆች የቤ/ክም ኩራት ናችሁና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
  • እናትሽ ለእኛ አርአያ ነበረች አንቺ ደግሞ ለልጆቻችን መንገድ እያሳየሽልን ነው :: ፍፃሜሽን ያሳምርልን!
  • ሊዲያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤
  • @yetsomgize83
    በመድኃኒዓለም! እንዴት ደስ የምትል ልጅ! ወላጆቿ ይኩሩ! ባልንጀሮቿ ያበረታቷት! በትዳር የሚታደላት ያመስግን! ዘመኗ ይባረክ!
  • የአናቷ ልጅ! እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሸ የተባርከ ቤተሰብ🙏❤️
  • @woine123
    ሲጀመር እናትና አባት መንፈሳዊ ሲሆኑ! ፍሬው እንደዚህ ያምራል:: በዚህ ዘመን እንደዚህ ያላችሁ ጨዋ ልጆች እንድትሆኑ ሙሉ ግዜያቸውን እና እራሳቸውን ( መንፈሳቸው) በሙሉ ለእናንተ አድርገው ለፍተው እዚህ ስለደረሳችሁ እእግዚአብሔር ይመስገን::
  • ለዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ልጆቿ ከእግዚአብሔር ለአገልግሎቷ የተሸለሙ ሽልማቶች ናቸው ብዬ አምናለሁ💖 በርችልን ሊዱዬ አንችንም እህትሽንም በጣም ነው የምወዳችሁ🥰
  • 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 I'm Orthodox Tewahdo Eritrean I have twin boys they are 2 Years old , I live in Canada I swear to God I never sleept peacefully day and night I think for their future I swear my biggest testimony I can see this dark time of this world please any one read my comments please please please bi kidanemhret name I beg you please please please asubun beselotachuw please 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭😭💠⛪☝🏾🕊️💠⛪🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 ቃል ሂወት የስማዓልና ሓፍተየ ❤💐😭
  • @zeed7938
    The Ethiopian Community need to open K-12 SCHOOLS as soon as possible. there are so many habesha professors and teachers who could help. Public schools are destroying kids
  • ክርስትናን በተግባር እየኖረች ያለች ዘማሪ ፋንቱና ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው
  • @robidemissie3642
    አነጋገሯ ልክ እንደናቷ ነወ። ዘማሪት ፋንቱ አገልግሎትሽ ምን ያህል ንፁህ ቢሆን ነው እግዚያብሔር በልጆችሽ የከፈለሽ ሌሎችም እንዲህ ንፁህ አገልግሎት አገልግሉ እግዚያብሔር ዋጋ አያሳጣምና; ❤❤❤
  • @Azeb-ru1rf
    እናትና አባት ምን ያክል ዋጋ ከፍለው ለዚህ እንዳበቁሽ መገመት ይቻላል የኛንም ልጆች እንደናንተ እንዲሆኑ ፈጣሪ ይርዳን ጭንቀት ላይ ነን 🇺🇸
  • @elsa5514
    እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሉ አይለይሽ:: የፋንሽ ወደ አሜሪካ መምጣት ለካ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሆኖ ለተሰደዱት ሁሉ ልጅንም እንደእዚህ ማሳደግ ይቻላል የሚለውን ለማስተማር ነው::💕💕💕 የበለጠ ለቤተክርስቲያን እና ለቤተሰብሽ የምትሰሪ ያድርግሽ 🙏🙏🙏
  • @mekdi_62127
    የዘማሪ ፋንቱ ልጅ እሰይ ትልቅ ቦታ ድረሺ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን
  • ከልብ አስገብተን ስንረዳ በጣምነው የሚያስለቅስ ።ልጅቱ የምትናገረው ብቸኝነትና የዓለም ፈተና ከባድ እንደሆነ የሚያቅ ነው የሚረዳውና በሰው ሀገር የሚኖር ሠውነው የሚረዳውደ