ሽማግሌ ላከ ተባልኩኝ 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
157,850
Published 2024-05-20
In today's episode of 'Manyashefal,' hosted by Zewetr Desalegn, we'll witness artist Henok Dinku and Actor/Comedian Sintayehu Kifile competing as opposing teams. It's set to be an exciting matchup!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv/
All Comments (21)
-
ስንታየው ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
-
ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ስምህ ደግሞ የበለጠ ደስ ይላል
-
ምን አለ ቢያሸንፉ የሱ ገንዝብ አይደል ምቀኛ እንዴት እንደሚያስጠላ
-
ሄኖክ ምቀኛችህ ያውሩ አተ ወደፊት ጎበዝ በረታ❤❤❤❤
-
ዋው ዘወትር እንዲጫወቱ በመሐላቸው ያለው የጓደኝነት የአብሮነት የመከባበር የስራ ፍቅር በአጠቃላይ መተራረባቸው ሁሉ ያዝናናል በርታ ዘወትሬ
-
ሄኖኬን አይቸ ነው የመጣሁት😁
-
ሄኖክ ልክአልሰራህን ካንተ ብሩ ይሚሰጣቸው ቢሆን ብትምቀኝ ችግር የለውም የሚሰጣቸው ኢቢኤስ
-
አይ ሄኖክ ትገርማለህ ፊትህ ደም ለበሰ ትገረማለህ ወጣት አይደለህ ምቀኝነት ምን ያረግላሀል ምቀኛ ምቀኛ ምቀኛ
-
የኢትዮጵያ ህዝብ ከአርቲስቶች ውስጥ እንደ ሄኖክ ድንቁ ስም የሚጣፍጣቸው ስም የለም.....አንዳአንደየ ሄኖክ ያሳዝነኛል ግን ደግሞ አባቶቻችን ሀሜተኛ አታሳጣን ይላሉ...ሰው ስለአንተ ሀጢአትም ሆነ ክፋት ሲያመላልሱና ሲያሙህ በዛው ልክ ያንተ ሀጢያት ይቀነስልሀል። እና ምንም እንዳይመስልህ ሄኖካችን ውበታችን እንወድሃለን በርታ የኛ ጀግና ወንድም!!!!!!!!
-
አብሮ ደስ ይበለን ዘወር🎉🎉🎉🎉
-
አይ ሄኖክ ። መነጋገርያ መሆን ስትወድ። ከዚህ በኋላ በሚያስመሰግን አስደምመን
-
ዘወትርዬ አንተ የጥቁር ሸጋ ❤️❤️❤️❤️❤️
-
የሸገር ልጅ እኮ ነብስ ነው ትመቸኛለህ ዜድ ዘወትር ደስ ይበልህ
-
የጨዋታው ህግ ተቃራኒ መመለስ ቢሆንም እነሱ እንዳይወስዱ ብለህ የሌለ ነገር መሰላል ትላለህ ገራሚ ነህ
-
የድሀ ልጅ ምቀኛ የሴት ሹፌር ለማኝ
-
ማነው እደኔ ሄኖክን አይቶ የመጣ🤙🤣
-
ይሄ ምቀኝነት ነው ሀቂቃ ከሱ ኪስ ይወጣ ይመሥል ተንገበገበ
-
የዛሬው ጥያቄ ከባድ ነው ሀላቹንም አርቲስቶች እወዳቹሀለሁ
-
እኔ አዘጋጁ ደስ ትለኛለህ ዳንስህ 😂😂😂😂
-
ሃይደር ሲዘፍነው ነበር ስንታየው የዘፈነዉን ዘፈን 😅😅