ሰበር ሰበር - ከኢራን ያልታሰበው ዜና ተሰማ የአረብ ሀገራቱ ያልተጠበቀ ውሳኔ የእስራኤል ዝግጅት

20,258
0
Published 2024-08-08

All Comments (21)
  • በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
  • 🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢
  • እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ሊባኖስ ያለነውን 😭😭😭😭
  • ተመስገን ኤራን እግዚአብሔር ይባርክሽ እህህህህ ትንሽ ስላም አገኘን
  • አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተዉ ጣልቃ ግባ ይቅር ይህ ጦርነት እንደ ምወራዉ ቀላል አይደለም እና እርዳን 🙏🙏🙏😭😭😭
  • @Ayehut
    ዛሬን ያደረስን የድግል ማሪያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየስሱ ክርስቶስ እሱ ያውቃል 😢😢😢😢
  • የሀሪሳ ማርያም ከሚወረወረው ጦር ስደተኞችን ሎባኖስን ሰውሪልን
  • @user-jh3hu1ew6u
    አስራኤልን መንካት መጨረሻውን ያውቃሉ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
  • @BoziBozi-wi2uf
    ሊባኖም አርፈው አልቀመጥ አሉ እኛን ሊያስጨርሱ ነው በዚህም በዛም ድሉ ለእስራኤል ነው❤❤❤❤
  • @BeyenechBelete
    በሰላም ያሳደረን አምላክ የነገውን እርሱ ያውቃል 😊በፀሎት እንበርታ ቤሩት ያለን 🙏
  • @user-kt8mp1jl6o
    18:08 አቤት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ለዘለዓልም ይባርክ አሜንንን አሜንንን እስራኤልልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም :: ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን አሜንንን የማንንም ክፉ አንፍልግም እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን ህዝቡላ ሚስኪኑን ህዝብ እያስጨሪሰ ነው ምክንያቱም እስራኤል ማን እንደ ሆች ስለ ማያውቃት :: ሂዝቦላህ የሚባለው ስውየ ደም የተጠማ ደም ጠጭህ ዘዶ ነው የሚምራው ስላምን የማይወድ ህዝቡን እያስ ጨርስ እሱ ምንም አይሆንም
  • @tegeist1858
    እግዞኦኦኦ ፍጣሪ ሆይ በቃበልን 😢😢😢😢
  • @user-xd5br8td1r
    ሰላም ለኑጹሀን በሙሉ ሰላም ለዉዷ ሀገራቺን
  • እርስ በርስ ያባላቸው እስራኤል ለዘላለም ትኑር
  • @nanibelete8583
    የሰማዩ አባት የድንግል ማሪያም ልጅ እኛ ልጆችክን አስበን በተለይ በቤሩ ሊባኖስ ምንኖርውን አንተው ጠብቀን ከሚወራው ከምንሰማው በደምክ ሸፍንን የኛ ጥላ መከታ አንተ ብቻ ነክ መልካም ቀን ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ❤❤አሜን
  • አረቦች ብልጦች ናቸው በግር ግር ከተማቸውን ማስበላት አይፈልጉም
  • @hanamaryam4599
    የድንግል ማርያም ልጅ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ሊባኖስን ከታሰበላት ጦርነት ሰውርልን😢😢😢 እባክህን እኛ ስደተኞች ሰርተን እንብላ
  • @accacc5974
    እንዴት አደራችው ስላሙን ያምጣልን
  • @Mesta-e6d
    አግዚአብሔር አዑንም ngrun ያብርድልን 😢
  • ጌታ ሆይ እኛ ስደተኞችን አንተ ጠብቀን🤲🤲🤲ልጆቼ ናፍቀውኛል እንደወጣው አታስቀረኝ 🥺🥺